"ሞዴል ዩኤን" ወይም "አምሳለ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት"፦ ተማሪዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ዲፕሎማሲን እንዲማሩ፣ የመንግሥታቱ ድርጅት የትኩረት አቅጣጫ በኾኑ የልማት ግቦች ላይ ግንዛቤን እንዲያዳብሩ የሚደረግ የውይይት እና የክርከር መርሐ ግብር ነው፡፡ መርሐ ግብሩ፣ ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ በብዙ ሀገራት ...
"የማካካሻ ፍትሕ" ጥያቄ ቀዳሚ አጀንዳ ሆኗል፡፡ በመክፈቻው ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የማካካሻ ጥያቄው “የርዳታ ሳይኾን የፍትሕ ጥያቄ ነው” ብለዋል፡፡ ...
ፓናማ በትራምፕ አስተዳደር የሚባረሩ ዜጎችን ለማሳረፍ ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት፤ ከሌሎች ሀገራት የተላኩ ስደተኞችን የጫነውን የመጀመሪያውን የአሜሪካ በረራ ተቀብላለች። ፕሬዝዳንት ሆዜ ራውል ሙሊኖ ...
በምሥራቃዊ ኮንጎ ውስጥ ያሉ አማፂዎች ለዓመታት ከዘለቀውን፤ ከመንግስት ሃይሎች ጋር ያደረጉት ውጊያ ተባብሶ ከቀጠለ በኋላ ትላንት አርብ ዕለት ወደ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ ቡካቩ መግባታቸውን የአካባቢው ...
በአዲስ አበባ እየተካሔደ ባለው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአንጎላውን ፕሬዝደንት ዡዋ ሎሬንሶ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነታቸውን ተረክበዋል። ዡዋ ሎሬንሶ ተሰናባቹን ሊቀመንበር ...