የእስራኤል ወታደሮች ከታጣቂው ሄዝቦላህ ጋራ በተደረሰበት የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት፣ አካባቢውን ለቀው መውጣት በሚገባቸው የዛሬው ማክሰኞ ቀነ ገደብ ከአንዳንድ የደቡብ ሊባኖስ አካባቢዎች ለቀው ...
በዩናይትድ ስቴትስ የኦክላሆማ ግዛት ሕግ አውጭዎች፣ በሕዝብ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የተማሪዎችንና የወላጆችን የኢሚግሬሽን ኹኔታ መረጃን የማሰባሰብ ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን ዕቅድ እየተመለከቱ ናቸው ...
" ሲል ተናግሯል። ኢትዮጵያ የስንዴ ምርቷ ስላደገ "ስንዴ ከውጭ ማስገባት አስፈላጊ መሆኑ ቀርቷል" ብላለች።። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጽሕፈት ቤት የወጣው መግለጫ እንዳመለከተው ኢትዮጵያ ...
U.S. Secretary of State Marco Rubio and Russian Foreign Minister Sergey Lavrov met in Riyadh on Tuesday as part of meetings between top Russian and U.S. officials in a bid to improve their ties and ...
The M23 armed group has committed "summary executions" of children in Bukavu in eastern Democratic Republic of Congo, ...
Top U.S. and Russian diplomats began meetings Tuesday in Saudi Arabia about restoring relations between their countries and a ...
ዩናይትድ ስቴትስ በተከታታይ እየወሰደቻቸው ያለቻቸው ዲፕሎማሲያዊ ጣልቃ ገብነቶች ከአውሮፓ ሀገራት ጋራ ባላት ትብብሮች ዙሪያ ጥርጣሬ በመፍጠራቸው፣ የአውሮፓ መሪዎች ትላንት ሰኞ ፓሪስ ላይ በፀጥታ ...
በሩዋንዳ የሚደገፉት የኤም 23 አማጺያን ጥቃት እያየለ ባለበት በዚህ ወቅት፣ አሥር ሺሕ የሚሆኑ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ዜጎች ባለፉት ሦስት ቀናት ድንበሯን አቋርጠው መግባታቸውን ቡሩንዲ ...
አሜሪካ ባደረሰችው የአየር ጥቃት ከእስላማዊ መንግሥት ጋራ ግንኙነት አላቸው የተባሉ 16 ነውጠኞችን መግደሏን የሶማሊያ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። በፑንትላንድ የጸጥታ ዘመቻዎች ቃል አቀባይ የሆኑት ...
በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ውስጥ ሦስት ፎቅ ያለው የመኖሪያ ሕንፃ ተደርምሶ ዐሥር ሰዎች ሲሞቱ ሌሎች ስምንት ሰዎች ቆስለዋል። ቁጥራቸው ለጊዜው ያለተለዩ ሰዎች ደግሞ በፍርስራሽ ውስጥ ጠፍተዋል ተብሎ ...