የእስራኤል ወታደሮች ከታጣቂው ሄዝቦላህ ጋራ በተደረሰበት የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት፣ አካባቢውን ለቀው መውጣት በሚገባቸው የዛሬው ማክሰኞ ቀነ ገደብ ከአንዳንድ የደቡብ ሊባኖስ አካባቢዎች ለቀው ...
" ሲል ተናግሯል። ኢትዮጵያ የስንዴ ምርቷ ስላደገ "ስንዴ ከውጭ ማስገባት አስፈላጊ መሆኑ ቀርቷል" ብላለች።። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጽሕፈት ቤት የወጣው መግለጫ እንዳመለከተው ኢትዮጵያ ...
በዩናይትድ ስቴትስ የኦክላሆማ ግዛት ሕግ አውጭዎች፣ በሕዝብ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የተማሪዎችንና የወላጆችን የኢሚግሬሽን ኹኔታ መረጃን የማሰባሰብ ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን ዕቅድ እየተመለከቱ ናቸው ...
The M23 armed group has committed "summary executions" of children in Bukavu in eastern Democratic Republic of Congo, ...
Top U.S. and Russian diplomats began meetings Tuesday in Saudi Arabia about restoring relations between their countries and a ...
ዩናይትድ ስቴትስ በተከታታይ እየወሰደቻቸው ያለቻቸው ዲፕሎማሲያዊ ጣልቃ ገብነቶች ከአውሮፓ ሀገራት ጋራ ባላት ትብብሮች ዙሪያ ጥርጣሬ በመፍጠራቸው፣ የአውሮፓ መሪዎች ትላንት ሰኞ ፓሪስ ላይ በፀጥታ ...
Ten people were killed and three others injured in a partial building collapse in the town of Kerdasa on Monday. An ...
በሩዋንዳ የሚደገፉት የኤም 23 አማጺያን ጥቃት እያየለ ባለበት በዚህ ወቅት፣ አሥር ሺሕ የሚሆኑ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ዜጎች ባለፉት ሦስት ቀናት ድንበሯን አቋርጠው መግባታቸውን ቡሩንዲ ...
የሩስያ ወታደሮች በምስራቃዊ ዩክሬን ጥቃታቸውን በከፍተኛ ሁኔታ አጠናክረዋል ሲል የኪዬቭ ጦር አስታውቋል፡፡ አንድ የኔቶ ባለስልጣን ሞስኮ ጦርነቱን ለመጨረስ በሚደረገው ውይይት የጥቃቱን ፍጥነት እና ...
በደቡባዊ ኦስትሪያ የምትገኘው ቪላች ከተማ አንድ ሰው ቀን ላይ ስድስት መንገደኞችን በስለት ወግቶ የ14 አመት ወንድ ልጅ ሲገድል አምስት ሰዎችን ደግሞ አቁስሏል፡፡ ጥቃቱን ያደርሰው የ23 ዓመቱ ...
በሩዋንዳ የሚደገፉ አማፂያን ዛሬ ጥዋት በምስራቅ ኮንጎ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ የሆነችውን ቡካቩን ይዘዋል፡፡ በአካባቢው ካለው የመንግስት ጦር ጥቂት መከላከል ብቻ የገጠማቸው አማጽያኑ በከተማዋ ...